Shalom-Home የቆዩ ሰንበት ትምህርቶች

የመጸሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያ - 4ኛ ሩብ ዓመት 2022

ስለ ሞት፣ ስለ መሞትና ስለ ወደፊቱ ተስፋ

የሰንበት ትምህርት ማውጫ

ቁጥር የሳምንቱ አርዕስት Topic of the week ቀን
መግቢያ
1ኛ አመፅ ፍፁም በሆነ ዓለም ውስጥ Rebellion in a Perfect Universe September 24-30
2ኛ ሞት በኃጢአት በተበከለች ዓለም Death in a Sinful World October 1-7
3ኛ የሰው ልጅን ተፈጥሮ መረዳት Understanding Human Nature October 8-14
4ኛ የብሉይ ኪዳኑ ተስፋ The Old Testament Hope October 15-21
5ኛ ከመስቀሉ በፊት የተከሰቱ ትንሳኤዎች Resurrections Before the Cross October 22-28
6ኛ እርሱ ሞተልን He Died for Us October 29 - November 4
7ኛ የክርስቶስ ድል በሞት ላይ Christ's Victory Over Death November 5-11
8ኛ የአዲስ ኪዳኑ ተስፋ The New Testament Hope November 12-18
9ኛ የሚጣረሱ ጥቅሶች Contrary Passages? November 19-25
10ኛ የገሀነም እሳቶች The Fires of Hell November 26 - December 2
11ኛ የመጨረሻው ዘመን ማታለያዎች End-Time Deceptions December 3-9
12ኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊው እይታ The Biblical Worldview December 10-16
13ኛ የፍርዱ ሂደት The Judging Process December 17-23
14ኛ ሁሉም ነገር አዲስ ይሆናል All Things New December 24-30